ዛሬ ያስመረቅነው የአርባምንጭ ኮንፈረንስ ሪዞርት የ‘ገበታ ለትውልድ’ መርሃ-ግብራችን ያፈራው ሌላኛው ታላቅ ስኬት ነው። ይህ ዘመናዊ ሪዞርት ከ1,300 በላይ ሰዎችን የሚያስተናግድ የስብሰባ አዳራሽና በሐይቅ ላይ የተገነባ ልዩ ተንሳፋፊ ሬስቶራንትን ያካተተ ሲሆን፤ ከመዲናችን ባሻገር የኮንፈረንስ ቱሪዝምን በማስፋፋት ኢትዮጵያን የዓለም አቀፍ መድረኮች ማዕከል የማድረግ ርዕያችንን
Read More
በምክትል ርዕሰ መስተደድር ማዕረግ የሶዶ ክላስተር አስተባባሪና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ አቶ ተፈሪ አባተ በተገኙበት የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ የ2019 ዓ.ም የበጀት ዕቅድ ተገምግሟል።የክልሉ ፋይናንስ ቢሮ በክልል ተቋማት የ2019 ዓ.ም የበጀት ዕቅድ ዝግጅት ላይ የ”በጀት ሰሚ” ፕሮግራም መድረክ እያካሄደ መሆኑ ይታወቃል።በመድረኩም
Read More
በዓለም ቅርስነት የተመዘገበው የታችኛው ኦሞ ሸለቆ እና በአካባቢው የሚገኙ ድንቅ የባህል እሴትን በቱሪዝም ሀብትነት የመጠቀም አቅም ለማሳደግ ምክክር ተደርጓል። የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ክብርት ወ/ሮ ወይኒቱ መልኩ በአዲስ መልክ ከተዋቀረው የኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅቶች
Read More
በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የዳሞታ ተራራን ምቹ የቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ የሚያስችሉ የልማት ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑ ተገልጿል።ግንባታውን በታቀደለት ጊዜ ለማጠናቀቅ እየተሰራ እንደሚገኝም የከተማው ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎት መምሪያ አስታውቋል።በሁሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ የቱሪዝም መስህብ ሀብቶችን በማልማት በመጠበቅና በማስተዋወቅ ኢኮኖሚያዊ አስተዋጿቸውን ለማጎልበት መንግስት በትኩረት እየሰራ
Read More
የኮንሶ ሙዚየምና ጥናት ማዕከል ዋና ሙዚየም በተሳካ ሁኔታ መታደሱ ተገልጿል። የክልሉ ቱሪዝም ቢሮ እና የኮንሶ ዞን አስተዳደር ከፈረንሳይ ኤምባሲ ጋር በተደረገ ጠንካራ ትብብር፣ 1.2 ሚሊዮን ብር ድጋፍ በመጠቀም የዋናው ሙዚየም የመጀመሪያ ዙር የጥገና ሥራ መጠናቀቁን አቶ ተካልኝ ጌታሁን ገልፀው፤ እንዲሁም ሙዚየሙ ለህዝብና
Read More
